ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጥበበኛ አንድ ብቻ ነው፥ እርሱም እጅግ ያስፈራል፤ በዙፋኑም ላይ ጸንቶ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጥበበኛ አንድ ነው፥ እጅግም የሚያስፈራ ነው፤ እርሱም በዙፋኑ ላይ ጸንቶ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከት |