ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጌታን ከመፍራት ውጭ አትሁን፤ ሁለትም ልብ ይዘህ ወደ እርሱ አትቅረብ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እየተጠራጠርህ እግዚአብሔርን በሁለት ልብ አታገልግለው። ምዕራፉን ተመልከት |