ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የባሕርን አሸዋ፥ የዝናምን ጠብታዎች፥ የዘለዓለምን ቀኖች፥ ማን ቆጥሮ ይዘልቃቸዋል? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የባሕር አሸዋን፥ የዝናም ጠብታን፥ የዘለዓለምነት ቀኖችንስ ማን ቈጠረ? ምዕራፉን ተመልከት |