ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እግዚአብሔር አይቷታል፥ መዝኗታል፤ እውቀትንና ማስተዋልን አዝንሟል፤ የሚያጸኗትንም ሰዎች ክብር ከፍ አደረገው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ፈጣሪዋ አያት፥ ሰፈራትም፥ የምክርንና የዕውቀትን የጥበብንም ምንጭ አፈሰሰ፥ የሚያጸኗትንም ሰዎች አገነናቸው፥ አከበራቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |