ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የጥበብ አክሊልዋ ጌታን መፍራት ነው፤ እርሷም ሰላምና ጤና እንዲያብቡ ታደርጋለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የጥበብ ዘውድዋ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰላምን ያመጣታል፥ ይፈውሳል፥ ያድናልም። ምዕራፉን ተመልከት |