ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጌታን መፍራት ልብን ደስ ያሰኛል፤ ሐሴትንም ይሰጣል። ደስታንና ረጅም ሕይወትንም ይሰጣል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እግዚአብሔርን መፍራት የልብ ደስታ ነው፤ ሐሤትንም ይሰጣል፤ ደስም ያሰኛል፥ የሕይወትንም ዘመን ያረዝማል። ምዕራፉን ተመልከት |