ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ለሁሉም ሕያው ፍጡር እርሱ እንደወደደው እሱን ለሚወድት ሰዎች ደግሞ እሷን አብዝቶ ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እርስዋም እንደ እርሱ ስጦታ ከሥጋዊ ሁሉ ጋር ናት፥ ለሚወዱትም ሁሉ እርስዋን ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |