ሮሜ 9:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እንግዲህ ምን እንላለን? እግዚአብሔር ያዳላልን? በጭራሽ! ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እንግዲህ ምን እንላለን? በእግዚአብሔር ዘንድ ዐመፃ አለን? ፈጽሞ! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንግዲህ ምን እንላለን? እግዚአብሔር ያዳላል ማለት እንችላለን? እግዚአብሔር ያዳላል ማለትስ ከቶ አንችልም! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንግዲህ ምን እንላለን? እግዚአብሔር ያደላልን? አያደላም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እንግዲህ ምን እንላለን? በእግዚአብሔር ዘንድ ዓመፃ አለ ወይ? አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |