ሮሜ 4:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ነገር ግን “ተቆጠረለት” የሚለው ቃል የተጻፈው በእርሱ ምክንያት ብቻ አይደለም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት” የሚለው ቃል የተጻፈው ለርሱ ብቻ አይደለም፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ነገር ግን “ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት” የሚለው ቃል የተጻፈው ለአብርሃም ብቻ ሳይሆን ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ነገር ግን “ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት” የሚለው ቃል የተጻፈ ስለ እርሱ ብቻ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ነገር ግን፦ ተቍኦጠረለት የሚለው ቃል ስለ እርሱ ብቻ የተጻፈ አይደለም፥ ስለ እኛም ነው እንጂ፤ ምዕራፉን ተመልከት |