| ሮሜ 4:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በዚህም ምክንያት “ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።”ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ስለዚህ፣ “ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።”ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ስለዚህ ነው ለአብርሃም እምነቱ ጽድቅ ሆኖ የተቈጠረለት።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ስለዚህም ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ስለዚህ ደግሞ ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።ምዕራፉን ተመልከት |