ሮሜ 2:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሞኞች አስተማሪ፥ የሕፃናት መምህር ነኝ ካልህ፥ በሕግም የእውቀትና የእውነት አርአያ ካለህ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በሕጉም ካገኘኸው ዕውቀትና እውነት የተነሣ አላዋቂ ለሆኑት መካሪ፣ ለሕፃናት አስተማሪ ከሆንህ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ያልተማሩትን አሠለጥናለሁ፤ ሕፃናትን አስተምራለሁ” ትላለህ፤ እንዲሁም “በሕግ የዕውቀትና የእውነት ምልአት አለኝ” ትላለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሰነፎችን ልባሞች የምታደርግ፥ ሕፃናትን የምታስተምር፥ ጻድቅና የምትከብርበትን የኦሪትን ሕግ የምታውቅ የምትመስል፥ ምዕራፉን ተመልከት |