ሮሜ 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፤ ለራሱም የሚሞት የለም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከእኛ ማንም ለራሱ የሚኖር፣ ለራሱም የሚሞት የለምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከእኛ እያንዳንዱ ሕይወቱም ሆነ ሞቱ የራሱ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከመካከላችንም ለራሱ የሚኖር፥ ለራሱም የሚሞት የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤ ምዕራፉን ተመልከት |