ሮሜ 14:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንግዲህ በእናንተ ያለው መልካም ነገር እንዲሰደብ አታድርጉ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 መልካም ነው ብለህ የምታስበው ነገር ክፉ ተብሎ እንዲነቀፍ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እንግዲህ በእናንተ ዘንድ መልካም የሆነውን ነገር ሌሎች እንዲነቅፉት አታድርጉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እንግዲህ ጌታችን የሰጠንን መልካሙን ነገር አታሰድቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤ ምዕራፉን ተመልከት |