ሮሜ 10:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መጽሐፍ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም” ይላልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 መጽሐፍ እንደሚለው፣ “በርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በቅዱስ መጽሐፍ እንደ ተጻፈው፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መጽሐፍ፥ “የሚያምንበት ሁሉ አያፍርም” ብሎአል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ምዕራፉን ተመልከት |