መዝሙር 99:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታ አምላካችንን ከፍ ከፍ አድርጉት፥ ቅዱስ ነውና ወደ እግሩ መርገጫ ስገዱ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላካችንን እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ አድርጉት፤ በእግሩ መርገጫ ስገዱ፤ እርሱ ቅዱስ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አምላካችን እግዚአብሔርን አመስግኑት! በእግሩ ማረፊያ ሥር ስገዱ! እርሱ ቅዱስ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እግዚአብሔር ቸር፥ ምሕረቱም ለዘለዓለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |