መዝሙር 89:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እልልታ የሚያውቅ ሕዝብ ብፁዕ ነው፥ አቤቱ፥ በፊትህ ብርሃን ይሄዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ቀኑን ሙሉ በስምህ ደስ ይላቸዋል፤ በጽድቅህም ሐሤት ያደርጋሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በስምህ ቀኑን ሙሉ ይደሰታሉ፤ የማዳን ኀይልህም ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |