19 ወዳጄንና ባልንጀራዬን ከእኔ አራቅህ፤ ጨለማም ዘመዴ ሆነ።
19 በዚያ ጊዜ ለልጆችህ በራእይ ተናገርህ፥ እንዲህም አልህ፥ “ረድኤትን በኀይል ላይ አኖርሁ፤ ከሕዝቤ የመረጥሁትን ከፍ ከፍ አደረግሁ።