መዝሙር 86:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አቤቱ፥ ድንቅ የምታደርግ አንተ ታላቅ ነህና፥ አንተም ብቻህን ታላቅ አምላክ ነህና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 አንተ ታላቅ ነህና፤ ታምራትም ትሠራለህ፤ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 አንተ ታላቅ ስለ ሆንክና አስደናቂ ድርጊቶችንም ስለምታደርግ አምላክ አንተ ብቻ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |