መዝሙር 83:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአንድ ልብ በአንተ ላይ ተማከሩ፥ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የኤዶምና የእስማኤላውያን ድንኳኖች፣ የሞዓብና የአጋራውያን ድንኳኖች፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱም የኤዶም፥ የእስማኤል፥ የሞአብ፥ የአጋርያን፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በልቅሶ ሸለቆ ውስጥ በወሰንኻቸው ስፍራ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ምዕራፉን ተመልከት |