Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 80:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 በኤፍሬምና በብንያም በምናሴም ኃይልህን አንሣ እኛንም ለማዳን ና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 አምላክ ሆይ፤ መልሰን፤ እንድንም ዘንድ፣ ፊትህን አብራልን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 አምላክ ሆይ! ከተሰደድንበት መልሰን፤ እንድንድን ምሕረትህን አሳየን!

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 በመ​ባቻ ቀን በታ​ወ​ቀ​ችው በዓ​ላ​ችን ቀን መለ​ከ​ትን ንፉ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 80:3
12 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፥ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።


መዓትህንም ሁሉ አስወገድህ፥ ከቁጣህ መቅሠፍት ተመለስህ።


ከአንተም አንራቅ፥ አድነን ስምህንም እንጠራለን።


ለጎረቤቶቻችን መከራከርያ አደረግኸን፥ ጠላቶቻችንም ይሣለቁብናል።


የጽድቅን መሥዋዕት ሠዉ፥ በጌታም ታመኑ።


አምላኬ ሆይ! ይህ ሕዝብ አንተ እውነተኛ አምላክ መሆንህንና ወደ አንተም ያቀረብከው አንተ ራስህ መሆንህን እንዲያውቅ እባክህ መልስ ስጠኝ፤ አምላክ ሆይ፥ ስማኝ!”


በባርያህ ላይ ፊትህን አብራ፥ ሥርዓትህንም አስተምረኝ።


ለመዘምራን አለቃ፥ በመለከቶች፥ ስለ አሦራውያን፥ የአሳፍ የምስክር መዝሙር።


ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት መዝሙር።


ለመዘምራን አለቃ፥ ለትምህርት የዳዊት ቅኔ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች