መዝሙር 78:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ወንዞቻቸውንም ወደ ደም ለወጠ፥ ምንጮቻቸውን እንዳይጠጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ወንዞቻቸውን ወደ ደም ለወጠ፤ ከጅረቶቻቸውም መጠጣት አልቻሉም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 የወንዞቻቸውን ውሃ ወደ ደም ለወጠ፤ ስለዚህ ግብጻውያን ከወንዞቻቸው ውሃ መጠጣት አልቻሉም። ምዕራፉን ተመልከት |