መዝሙር 71:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ነፍሴን የሚቃወሙአት ይፈሩ ይጥፉም፥ ጉዳቴንም የሚፈልጉ እፍረትንና ኃሣርን ይልበሱ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ባላንጣ የሆኑብኝ ይፈሩ፤ ይጥፉም፤ ሊጐዱኝ የሚፈልጉ፣ ንቀትንና ውርደትን ይከናነቡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ተቃዋሚዎቼ ይፈሩ፤ ይጥፉም፤ ሊጐዱኝ የሚፈልጉ ይናቁ፤ ይዋረዱም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለድሃና ለምስኪን ይራራል፥ የድሆችንም ነፍስ ያድናል። ምዕራፉን ተመልከት |