6 እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፥ አቤቱ፥ እርዳኝ፥ ረዳቴ ታዳጊዬም አንተ ነህ፥ አቤቱ፥ አትዘግይ።
6 በእናቴ ማኅፀን በአንተ ጸናሁ፥ በማኅፀን ውስጥም አንተ ሸሸግኸኝ፤ ሁልጊዜም ስም አጠራሬ አንተ ነህ።