መዝሙር 69:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ማደሪያቸው በረሃ ትሁን፥ በድንኳኖቻቸውም የሚቀመጥ አይገኝ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አንተ የመታሃቸውን አሳድደዋልና፤ ያቈሰልሃቸውንም ሥቃያቸውን አባብሰዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 አንተ የቀጣሃቸውን ሰዎች ያሳድዳሉ፤ አንተ ባቈሰልካቸው ሰዎች ላይ ሥቃይ ይጨምራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |