36 እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው፥ የእስራኤል አምላክ እርሱ ኃይልን ብርታትንም ለሕዝቡ ይሰጣል፥ እግዚአብሔር ይመስገን።
36 የባሪያዎችህ ዘሮች ይኖሩባታል፥ ስምህን የሚወድዱ በውስጧ ይቀመጣሉ።