8 እግዚአብሔር ይባርከናል፥ የምድርም ዳርቻ ሁሉ ይፈሩታል።
8 ከሲና አምላክ ፊት፥ ከእስራኤል አምላክ ፊት ምድር ተናወጠች፥ ሰማያትም አንጠባጠቡ።