መዝሙር 66:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አሕዛብ ሆይ፥ አምላካችንን ባርኩ፥ የምስጋናውንም ድምፅ አሰሙ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሕዝቦች ሆይ፤ አምላካችንን ባርኩ፤ የምስጋናውንም ድምፅ አሰሙ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አሕዛብ ሁሉ አምላካችንን አክብሩ፤ ድምፃችሁንም ከፍ አድርጋችሁ ለእርሱ ምስጋና አቅርቡ። ምዕራፉን ተመልከት |