17 በአፌ ወደ እርሱ ጮኽሁ፥ በአንደበቴም አመሰገንሁት።
17 በአፌ ወደ እርሱ ጮኽሁ፤ በአንደበቴም አመሰገንሁት።
17 ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እርሱ ጸለይኩ፤ በአንደበቴም አመሰገንኩት።
ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም በፍጹም አያፍርም።
የዳዊት የምስጋና መዝሙር። አምላኬ ንጉሤ ሆይ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፥ ስምህንም ለዘለዓለም ዓለምም እባርካለሁ።
ስላደረገልኝ መልካም ነገር ሁሉ ለጌታ ምንን እመልሳለሁ?
አቤቱ፥ በፈቃድህ እንደ ጽኑ ተራራ አጠነከርከኝ፥ ፊትህን ስትሰውር፥ እኔም ደነገጥሁ።
ለቤቱ መመረቅ ምስጋና፥ የዳዊት መዝሙር።
አቤቱ፥ ወደ አንተ ጠራሁ፥ ወደ አምላኬም ለመንሁ።