መዝሙር 65:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ በጽድቅ፥ በድንቅ ነገሮች መለስክልን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ተራሮችን በብርታትህ መሠረትህ፤ ኀይልንም ታጥቀሃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በኀይልህ ተራራዎችን አጽንተሃል፤ ብርታትንም ታጥቀሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባሕርን የብስ አደረጋት፥ ወንዙንም በእግር ተሻገሩ፤ በዚያ በእርሱ ደስ ይለናል። ምዕራፉን ተመልከት |