14 ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፥ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።
14 በመከራዬ ጊዜ በአፌ የተናገርሁትን በከንፈሮቼም ያልሁትን ስእለቴን ለአንተ እሰጣለሁ።