መዝሙር 59:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በቁጣ አጥፋቸው፥ እንዳይኖሩም አጥፋቸው፥ የያዕቆብም አምላክ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ እንደሚገዛ ይወቁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እንደ ውሻ እያላዘኑ፣ በምሽት ተመልሰው ይመጣሉ፤ በከተማዪቱም ዙሪያ ይራወጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ጠላቶቼ በከተማይቱ ውስጥ እንደ ውሻ እያላዘኑ ሲልከሰከሱ ውለው፥ ወደ ማታ ይመለሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |