መዝሙር 58:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አምላክ ሆይ ጥርሳቸውን በአፋቸው ውስጥ ስበር፥ የአንበሶቹን መንጋጋቸውን አድቅቅ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ፈጥኖ እንደሚያልፍ ወራጅ ውሃ ይጥፉ፤ ቀስታቸውን ሲስቡ ፍላጻቸው ዱልዱም ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ፈስሶ እንደሚያልቅ ውሃ ይጥፉ፤ በመንገድ ላይ እንደ በቀለ ሣር ተረጋግጠው ይርገፉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ በአፋቸው ይናገራሉ፤ ሰይፍም በከንፈሮቻቸው አለ፤ ምዕራፉን ተመልከት |