መዝሙር 48:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አምላክ ሆይ፥ እንደ ስምህ ምስጋናህም እንዲሁ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ነው፥ ቀኝህ ጽድቅን የተሞላች ናት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለ ፍርድህ፣ የጽዮን ተራራ ሐሤት ታድርግ፤ የይሁዳ መንደሮችም ደስ ይበላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ፍርድህ ትክክለኛ ስለ ሆነ በጽዮን የሚኖሩ ሕዝቦች ደስ ይላቸዋል፤ በይሁዳ ከተሞች የሚኖሩ ሁሉ ሐሴት ያደርጋሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መቃብራቸው ለዘለዓለም ቤታቸው ነው፥ ማደሪያቸውም ለልጅ ልጅ ነው፤ በየሀገራቸውም ስማቸው ይጠራል። ምዕራፉን ተመልከት |