መዝሙር 47:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የአሕዛብ አለቆች፥ እንደ አብርሃም አምላክ ሕዝብ ተሰበሰቡ፥ የምድር ጋሻዎች የእግዚአብሔር ናቸውና፤ እርሱም እጅጉን ከፍ ብሏል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አምላክ ሆይ፥ እንደ ስምህ እንዲሁም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስጋናህ ነው። ቀኝህ ጽድቅን የተመላ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |