መዝሙር 44:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ይህ ሁሉ በእኛ ላይ ደረሰ፥ አልረሳንህም፥ ኪዳንህንም አልወነጀልንም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ልባችን ወደ ኋላ አላለም፤ እግራችንም ከመንገድህ አልወጣም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ልባችን ለአንተ እምነተቢስ አልሆነም፤ እግራችንም ከአንተ መንገድ አልወጣም። ምዕራፉን ተመልከት |