መዝሙር 44:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በአሕዛብ ዘንድ ምሳሌ፥ በሕዝብም ዘንድ መናቂያ አደረግኸን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ውርደቴ ቀኑን ሙሉ በፊቴ ነው፤ ፊቴም ዕፍረትን ተከናንቧል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ውርደቴ ዘወትር በፊቴ ነው፤ ፊቴንም ኀፍረት ሸፍኖታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በደስታና በሐሤት ይወስዱአቸዋል። ወደ ንጉሥ እልፍኝም ያስገቡአቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |