መዝሙር 38:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ በቁጣህ አትቅሠፈኝ፥ በመዓትህም አትገሥጸኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ፍላጻዎችህ ወግተውኛልና፤ እጅህም ተጭናኛለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በፍላጻዎችህ ወግተኸኛል፤ በብርቱ እጅህም መተኸኛል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዝም አልሁ ራሴንም አዋረድሁ፥ ለበጎ ነገርም ዝም አልሁ፥ ቍስሌም ታደሰብኝ። ምዕራፉን ተመልከት |