መዝሙር 35:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አምላኬ ጌታዬም፥ ትፈርድልኝ ዘንድ ተነሥ፥ አቤቱ፥ ፍርዴን አድምጥ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 አምላኬ፣ ጌታዬ፤ ለእኔ ለመሟገት ተነሥ! ልትከራከርልኝም ተንቀሳቀስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ጌታዬና አምላኬ ሆይ! ተነሥተህ ተከላከልልኝ፤ ተነሥተህም ፍረድልኝ። ምዕራፉን ተመልከት |