መዝሙር 35:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሐሰት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጨካኝ ምስክሮች ተነሡ፤ ስለማላውቀውም ነገር ጠየቁኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ክፉ ሰዎች ባልሠራሁት ወንጀል ከሰሱኝ፤ በማላውቀውም ነገር በሐሰት መሰከሩብኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የትዕቢት እግር አይምጣብኝ፥ የኀጢአተኛ እጅም አያውከኝ። ምዕራፉን ተመልከት |