መዝሙር 34:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም በፍጹም አያፍርም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ይህ ችግረኛ ጮኸ፤ እግዚአብሔርም ሰማው፤ ከመከራውም ሁሉ አዳነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይህ ድኻ ሰው ተጣራ፤ እግዚአብሔርም ሰማው፤ ከችግሩም ሁሉ አዳነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ትሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው። ምዕራፉን ተመልከት |