13 ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝምም እንዳትል፥ አቤቱ አምላኬ፥ ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ።
13 በዙሪያዬ የከበቡኝን ድምፅ ሰምቻለሁና፤ በላዬ በአንድነት በተሰበሰቡ ጊዜ፥ ነፍሴን ለመንጠቅ በተማከሩ ጊዜ።