መዝሙር 29:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የጌታ ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፥ ጌታ የሊባኖስን ዝግባ ይቀጠቅጣል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የእግዚአብሔር ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዝግባ ይሰባብራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 የእግዚአብሔር ድምፅ የሊባኖስን ዛፍ ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዛፍ ይሰብራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መቅሠፍቱ ከቍጣው ነውና፥ መዳንም ከፈቃዱ ነውና፤ ማታ ልቅሶ ይሰማል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |