Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 28:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና ጌታ ይመስገን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 የልመናዬን ቃል ሰምቷልና፣ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 የልመናዬን ድምፅ ስለ ሰማኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 እንደ ሊባ​ኖስ ላም ያከ​ሳ​ዋል። ተወ​ዳጅ ግን አንድ ቀንድ እን​ዳ​ለው ርኤም ልጅ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 28:6
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

በተጨነቅሁ ጊዜ ጌታን ጠራሁት፥ መለሰልኝ፥ አሰፋልኝም።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች