22 አቤቱ፥ እስራኤልን ከመከራው ሁሉ አድነው።
22 አምላክ ሆይ፤ እስራኤልን ከመከራው ሁሉ አድነው።
22 አምላክ ሆይ! እስራኤልን ከመከራው ሁሉ አድን!
እርሱም እስራኤልን ከበደሉ ሁሉ ያድነዋል።
ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፥ አንተንም ለሚወድዱ መረጋጋት ይሁን።
ከጽዮን መድኃኒትን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? ጌታ የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል፥ እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል።
በጭንቃቸው ሁሉ እርሱ ተጨነቀ፥ የፊቱም መልአክ አዳናቸው፤ በፍቅሩና በርኅራኄውም ተቤዣቸው፥ በቀደመውም ዘመን ሁሉ አንሥቶ ተሸከማቸው።