መዝሙር 18:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴንም የሚያቃና፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ አጽንቶ ያቆመኛል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እርሱ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች ያጠነክራል፤ በከፍታ ቦታዎችም ያለ ስጋት ለመቆም ያስችለኛል። ምዕራፉን ተመልከት |