መዝሙር 148:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ተራሮችና ኰረብቶች ሁሉ፥ የሚያፈራም ዛፍና ዝግባ ሁሉ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ተራሮችና ኰረብቶች ሁሉ፣ የፍሬ ዛፎችና ዝግቦች ሁሉ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኰረብቶችና ተራራዎች፥ የፍሬ ተክሎችና የደን ዛፎች ሁሉ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ተራሮችና ኮረብቶችም ሁሉ፥ የሚያፈራም ዛፍ ዝግባም ሁሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |