መዝሙር 147:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የደጆችሽን መወርወሪያ አጽንቶአልና፥ ልጆችንም በውስጥሽ ባርኮአልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እርሱ የደጆችሽን መወርወሪያ አጽንቷልና፤ ልጆችሽንም በውስጥሽ ባርኳል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እርሱ የበሮችሽን መወርወሪያ አጠንክሮ ይጠብቃል፤ በውስጥሽ ያሉትንም ሕዝቦችሽን ይባርካል። ምዕራፉን ተመልከት |