22 ለባርያው ለእስራኤል ርስት፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና።
22 ለባሪያው ለእስራኤል ርስት አድርጎ የሰጠ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።
22 ለአገልጋዩ ለእስራኤል አወረሰ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።
አሕዛብን ከእኛ በታች፥ ወገኖችንም ከእግራችን በታች አስገዛልን።
አገልጋዬ እስራኤል፥ የመረጥኩህ ያዕቆብ፥ የወዳጄ የአብርሃም ዘር ሆይ፥