መዝሙር 135:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሌዊ ቤት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት፥ ጌታን የምትፈሩት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የሌዊ ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እናንተ ሌዋውያን እግዚአብሔርን አመስግኑ! እግዚአብሔርን የምታከብሩ ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የባሳንን ንጉሥ ዐግን፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከት |