መዝሙር 127:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በኃያል እጅ እንዳሉ ፍላጾች፥ የጐልማስነት ልጆች እንዲሁ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በወጣትነት የተገኙ ወንዶች ልጆች፣ በጦረኛ እጅ እንዳሉ ፍላጾች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሰው በወጣትነቱ የሚወልዳቸው ወንዶች ልጆች በወታደር እጅ እንዳሉ ፍላጻዎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል። ምዕራፉን ተመልከት |